Selam guys endet nachu 1 neger semche lawayachu neber 1 set lj alech ena ke lela set ga sexual neger lifetsmu mokeru gn aladeregutm neber ena gn huletum haxyat endehone ayakum neber ena Yann neger aladeregutm enam haxyat endeneber ayakum neber Gena wede 10 Ena 11 ametachew nw ena ahun nsha sigebu ynageralu? I'm so confused lenem yhe idea so share ur ideas esti
Nov 05, 2023ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ መሆኑን እና በመስቀል መሰቀሉን ለኀጢያቴ መሞቱን እንዲሁም ዘለዓለማዊ ህይወት ሊሰጠኝ ዘንድ ከሞት መነሳቱን አምናለሁ። እጅግ በጣም እንደሚወደኝ እና ኃጥያቴን ይቅር እንዳለው አውቃለሁ። ስለዚህም በኢየሱስ በማመኔ ብቻ ከዘላላም ሞትና ጥፋት አምልጬ የዘለዓለምን ሕይወት አግንቻለሁ። ስለዚህ አዳኝ ያለ ኢየሱስ፣ ሕይወት ያለ ኢየሱስ እንደሌለ እመሰክራለሁ። ቅዱስ መጽሐፍ ሲናገር👉 “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” — ዮሐንስ 3፥16 ይህ በጣም የወደድኩት ዘመቻ ነው ፤ ስለዚህ ኢየሱስን ከወደዳችሁት እና ካላፈራችሁበት በእኔ ስም ፈንታ የየራሳችሁን ተኩ እና በየራሳችሁ ገጽ ለጥፉ! መልካም ቀን 🙏🙏🙏 #ስለኢየሱስ_እንመስከር #ዘመቻ_ለኢየሱስ #ChallengeAccepted
Dec 25, 2023