selam....zare Yemr btam kfagn yhon ymtalksut enba smetachehun saygltselachu krto ayakm mtnfs siyaktachu lben amognal ena esu smet lay ngn mn larg
Nov 05, 2023ፊልጵስዩስ 4 ( 6፤ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። 7፤ አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል። ፀልይ የእውነት አእምሮን የሚያልፍ ሰላም አለው
Nov 06, 2023