My question is satagebu selasa amet lalefachu setoch(enam magbat lematfelgu) How was ye society/beteseb gfit and ashmur mnamn? How did you over came it?
Nov 05, 2023I'm 30…ማንም ተናግሮኝ አያዉቅም ቅስም ሰባሪ ምላሽ እንደምሰጣቸዉ ያዉቃሉ። ስማር፣ ለስራ ስወድቅ ስነሳ ያልመከረኝ ስለማግባት ሊመክረኝ ቢመጣ እንደማያገባዉ ነግሬ እመልሰዋለዉ። መቼ እንደማገባ አዉቃለሁ ስለዚህ መካሪ አልፈልግም። ቢያሽሟጥጡም ቦታ አልሰጥም…እራሴ ላይ በደንብ የሰራሁ ሴት ነኝ።
Nov 05, 2023