#education
#urgent እቤታችን ውሰጥ ዝናብ ገብቶ ብዙ ነገር ተበላሸ እናም የኔ የትምህርት ማስረጃ Transcript ተበላሸ እና ምን ላድርግ ጠፋብኝ ብዬ ነው ድጋሜ የማወጣው ወይስ የተበላሸውን ይዤ መሄድ አለብኝ....Transcript ጠፍቶባችሁ ድጋሜ ያወጣችሁ ወዲያው ሰጣችሁ ወይስ ይቆያል process ንገሩኝ
Nov 05, 20232 engagements
#urgent እቤታችን ውሰጥ ዝናብ ገብቶ ብዙ ነገር ተበላሸ እናም የኔ የትምህርት ማስረጃ Transcript ተበላሸ እና ምን ላድርግ ጠፋብኝ ብዬ ነው ድጋሜ የማወጣው ወይስ የተበላሸውን ይዤ መሄድ አለብኝ....Transcript ጠፍቶባችሁ ድጋሜ ያወጣችሁ ወዲያው ሰጣችሁ ወይስ ይቆያል process ንገሩኝ
Nov 05, 2023አይቆይም ከሳምንት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ሁሉንም ማስረጃህን ማግኘት ትችላለህ ትንሽ ሊያደክም ይችላል ግን መቼስ ምን ይደረጋል 🙏 አይዞን
Nov 05, 2023ayzosh bro
Nov 05, 2023