Ekramm39
#other
Hy ma brother have asthma n samba mchm አሁን ደሞ ሰሞኑን ከትላንትና ጀምሮ ብርድ ሲነካው በጣም ያስላል ከባድ ራስ ምታትም አለው clinic ሲሄድ ምንም የለም ብለው ማስታገሻ ወግተው ላኩት ትንሽ መለስ ብሎለት ነበር ግን ሳሉና ራስ ምታቱ እንዳለ ነው so የተሻለ hospital እስኪሄድ ke pharmacy ምን አይነት መዳኒት ቢገዛ ያገግማል
Nov 04, 20231 engagements