Madri106
#health
Selam family እጄን በጣም ያልበኛል እና ምን ባደርግ የተሻለ ነው። ሙቀት የሚባል አልቻልኩም። ለመልሳችሁ አስቀድሜ አመሰግናለሁ 🙏
Nov 04, 20235 engagements
Selam family እጄን በጣም ያልበኛል እና ምን ባደርግ የተሻለ ነው። ሙቀት የሚባል አልቻልኩም። ለመልሳችሁ አስቀድሜ አመሰግናለሁ 🙏
Nov 04, 2023Lifeboy samuna tetkem yelomewn besu tatebk weta mnm atekba ejk ley like lotion mnamn
Nov 05, 2023Mtmegebew food yhonal
Nov 05, 2023Are u that much fat?
Nov 05, 2023