puus_bale_botiw1063.5
#health
Selam te AAE families የሆነ ሰአት ላይ/ከ3years befit/ ስፖርት ሰራ ነበር እና የሆነ ቀን ጂም ገብቼ push up እየሰራሁ የቀኝ ፓርት ትከሻዬ ተበላሸ በዛው ስፖርቱን ተውኩት ትላንት ማታ ላይ ከልጆች ጋር ተኝተን እያወራን የቀኝ ፓርቴ መንቀጥቀጥ ጀመረ//be kegn bekul nebere yetegnahut// እና please ምን ሊሆን ይችላል ቶሎ መልሱልኝ.....ፓራላይዝ የምሆን እየመሰለኝ ነው😔
Nov 04, 20238 engagements