መፅሐፍ ቅዱስን ምን ያህል ጊዜ ታነባላችሁ? (የምታነቡ ከሆነ ምን ምን አገኛችሁበት + እምነታችሁንም ጥቀሱ (either Christian, Muslim or Atheist)
6 votes
መፅሐፍ ቅዱስን ምን ያህል ጊዜ ታነባላችሁ? (የምታነቡ ከሆነ ምን ምን አገኛችሁበት + እምነታችሁንም ጥቀሱ (either Christian, Muslim or Atheist)
6 votes
Eyesusen mawek hasabun meredat ende hasabu demo yemenor akemen Bible is our life's Manual I'm ✝️
Nov 05, 2023Eneko manbeb felrgena, it's just mnem amestegnem. I don't have the excitement to that.
Nov 05, 2023I don't know why
Nov 05, 2023Don't take this as if I'm judging you. But how can we call ourselves "Christian" if we don't read the Bible? I'm not saying everyone who reads the Bible is Christian. A Christian is someone who trusts God. But how can we trust God if we don't know Him? Would you trust a stranger whom you've met only a few times or someone whom you know little things about? You'd trust your dad with your life because you know him and because he loves you, you wouldn't do things that would grieve him, right? But if that person was someone you barely know, you wouldn't trust him and you wouldn't mind offending him. Same's with God; if you don't know Him, you will nothave faith and you will keep sinning. We can only know God through his word (aka the Bible). When we know him and he does for us, we trust him. “እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።” — ሮሜ 10፥17
Nov 05, 2023Algba yalig neger bnor lemn endhone new
Nov 05, 2023እኔ እየፈርድኩሽ ነው ብለሽ አትውሰጂ። ግን መጽሐፍ ቅዱስን ካላነበብን እንዴት ራሳችንን "ክርስቲያን" እንላለን? መጽሐፍ ቅዱስን የሚያነብ ሁሉ ክርስቲያን ነው እያልኩ አይደለም። ክርስቲያን በእግዚአብሔር የሚታመን ሰው ነው። ግን እግዚአብሔርን ካላወቅነው እንዴት በእሱ እንታመናለን? አልፎ አልፎ የምትገናኚው ሰው ወይም ስለእሱ ትንሽ ነገር የምታውቂውን ሰው ነፍስሽን እስክትሰጪ ታምኚዋለሽ? አባትሽን ስለምታውቂውና ስለሚወድሽ በነፍስሽ ታምኚዋለሽ፣ እሱን የሚያሳዝን ነገርም አታደርጊም አይደል? ነገር ግን ያ ሰው በደንብ የማታውቂው ከሆነ እሱን ያን ያህል (በነፍስሽ) አታምኚውም እና እሱን ብታስቀይሚውም ያን ያህል አትጨነቂም። It's the same with God; እርሱን ካላወቅን እምነት የለንም ኃጢአትንም እንሰራለን፣ ስንሰራም ያን ያህል ግድ አይለንም normal ነገር ሆኖ ይታየናል። እግዚአብሔርን ማወቅ የምንችለው በቃሉ (በመጽሐፍ ቅዱስ በመባል ይታወቃል)። እሱን ስናውቀው እና ያደረገልንን እና የሚያደርግልንን ስናውቅ እናምነዋለን፣ ስናምነው ኃጢያት መስራታችንን እንተዋለን ምክንያቱም እንደሚያሳዝነው ስለምናውቅ። “እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።” — ሮሜ 10:17
Nov 05, 2023I read
Nov 05, 2023በጭካኔና ግድያ የተሞላ ደግሞ ለማንበብ የማይገፋፋ መፅሃፍ ነው.....am atheist btw
Nov 05, 2023አንዳንድ ሳምንት ጭራሽ ላላነብ እችላለው። ሌላውን ሳምንት በየቀኑ በአንዴ ብዙ ላነብ እችላለሁ ። ቢሆንም በሳምንት ቢያንስ አንድ ጊዜ አነባለው።
May 23, 2024