Hey guys 27 አመቴ ነው እና ካገባው 3 አመት ሁኖኛል እና ከባሌ ጋር በጣም እንዋደዳለን ችግሩ ምን መሰላችሁ እኔ እሱን ለማግባት ከቤተሰቤ ጋር ያለን ነገር አበላሽቻለሁ እነም አይቆጨኝም ግን ባለፈዉ አመት የሱአባት አረፉ እና እናቱ ከኛ ጋር ለመኖር መጡ እናቱ ምንም አይወድኝም በቅንጦት ስላደኩ ምግብ አለበስልም ቤት አላፀዳም ምናምን ስራ አለኝ ከሱ እጥፍ አገኛሁ ገቢ ይኼ በጣም ያበሳጫቸዋል በቃ እሱ በሌላ ሰዓት ይስድብኛል ይባስ ብሎ ወንድሜ ቤት መቶ ነበር እና ሲመለስ በብስጭት እቃ ወረወሩብኝ ለባሌ ስነግረው ለሷ ያግዛል ምን እንደማረግ ግራ ገባኝ እባካችሁ መፍትሄ ስጡኝ እስኪ
Nov 03, 2023You have to set boundaries eko esum Yan letbkelsh yegbal balsh aydel ende
Nov 04, 2023