ኧረ ወገን ምን ላድርግ አይታችሁ አትለፉት pls ታውቁታላችሁ መቼም የቤተሰቦቻችን ችክ ማለት university ግዴታ መሄድ አለብህ ተብዬ ደሞኮ interest ለሌለኝ field 5yr ተጠግርሬ ወጣሁ ስራ ወፍ ዝም ብዬ መቦዘን ጓደኞቼ cost shearing ከፍለው master ለመማር አሰበው GAT ወደቁ በጣም ተናደዋል እኔ ደግሞ የሆነ ሀሳብ መቶልኝ ነበረ እኔ cost shearing አልከፈልኩም ዝም ብዬ ቀን ቀን የተገኘውን እየሰራሁ የማታ በዲግሪ ልማር አስቤያለሁ ምን ላድርግ ቆይ ስራ ሳላገኝበት በዲግሪዬ cost shearing ከፍዬ masters ለመማር GAT ስወድቅ የማብድ ነው የሚመስለኝ እና cost shearing ባለመክፈሌ የሚመጣብኝ ነገር አለ ወይስ ዝም ብሎ ነው እስኪ ምን ላድር የምር ጨነቀኝ እኮ ለቀና መልሳቹ እግዚአብሔር ያክብርልኝ!!!
Nov 03, 2023Bewer eske 6-7K mtserabetn ye online sra listih bro bewust awragn enem eske 8K akababi eserabetalew bewer @Aries4Cyber awragn slk ena internet bcha kaleh....shiyach mnamn aydelem bruh
Nov 30, 2023