DuskParrot26108.5
#other
Hi. ፓስፓርት ከቤተሰብ ጋር 18 ዓመት ሳይሞላኝ ነበር የወጣልኝ። እናም የትውልድ ቀኔ ላይ 10 ቀናት ተቀንሷል እንዲሁም ስሜ ላይ የአንድ spelling ስህተት አለው። አሁን ደግሞ scholarship apply እያደረኩኝ ነበርና ይህ እንቅፋት ሊሆንብኝ ይችላል? ምን ማድረግ ነው ያለብኝ? Thank you🙏
Nov 03, 20231 engagements
Hi. ፓስፓርት ከቤተሰብ ጋር 18 ዓመት ሳይሞላኝ ነበር የወጣልኝ። እናም የትውልድ ቀኔ ላይ 10 ቀናት ተቀንሷል እንዲሁም ስሜ ላይ የአንድ spelling ስህተት አለው። አሁን ደግሞ scholarship apply እያደረኩኝ ነበርና ይህ እንቅፋት ሊሆንብኝ ይችላል? ምን ማድረግ ነው ያለብኝ? Thank you🙏
Nov 03, 2023Awo chgr yametal ye Hulu ngrh sm, birth dateh everything must be the same yaleziya yazeguhal liqer hula ychelal wey lemastekakel qetero yaz
Nov 03, 2023