#relationships
ሰላም ቤተሰቦች 👋 በጣም የማፈቅራት የምታፈቅረኝ እንቁ ሚስት አለችኝ 🥰 ይህንን ስል ግን አልተጋባንም ፣ ሁለታችንም በ አንድ እቅድ መመሪያ ነው የምንከተለው ። እና ቤተሰብ ( በተለይ ሴቶች ) ይህች እንቁ የሆነች ሚስቴ ፣ ይበልጥ ምን አድርጌ ላስደስታት ? በቃ ከመጠን በላይ ደስተኛ እንድትሆን እፈልጋለሁ ። እና ምን ምን አድርጌ ይበልጥ ላስደስታታ ለዚህች ልባም ሚስቴ ???
Nov 03, 202312 engagements