እኔ ምላቹ በተለያያ እምነት ዉስጥ ተጋብታቹ ቤተሰብ መስርታቹ ምትኖሩ ሰዎች ካላቹ እስቲ ንገሩኝ እንዴት እንደሚቻል እንዴት ልዮነታቹን አቻችላቹ ትኖራላቹ ልጆችስ ካሏቹ የእነሱንስ ጉዳይ እንዴት ነው ምታረጉት ከቤተሰብ ከጓደኛ ከማህበረሰብ የሚመጣን ጫና እንዴት ነው ተቋቁማቹ በአብሮነት መኖር ምትችሉት ብቻ ሰፋ ያለ ነገር ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ
Nov 02, 2023በመጀመሪያ ሰው የተለያየ እምነት ኖሮት ለመጋባት ካሰበ ሊፈራ የሚገባው የማህበረሰቡን ጫና ሳይሆን ፈጣሪውን ነው ፈጣሪውን ሳይፈራ ከተጋባ ደሞ የማህበረሰቡ ጫና ምናምን ትርፍ ነገር ነው
Nov 03, 2023