ለ Dear best friend ነን ባዮች! ጥያቄ አለኝ እናንተ ከሚስታችን ጋ best friend ከምትሆኑ ለምን ከፍቅረኛችሁ ጋር best friend አትሆኑም? why don't you fucking leave our wife for our own alone? በናንተ ምክንያት ለምን አጉል ጥርጣሬ እና ቅናት ውስጥ እየገባን እንሰቃይ?! አሁን best friendኣ ስለሆንክ ምን ትጠቅማታለህ?! ነገም አንተ በሚስትህ best friend መንገብገብህ ላይቀር አሁን ከገባክ አንቺን ለሱ ትቼሻለሁ እሱ አለልሽ ብለህ ለምን በ 6 ላሽ አትልም ምንስ ይገትርሃል?!
Nov 02, 2023Brother የዚህን ያህልማ አይክፋህ 😂😂 ሴት ልጅ የወንድ ቤስት ፍሬንዷን ከምተው አንተን ብትፈታህ ይቀላታል እና ጀለሴ ብዙ አይክፋሽ ከአንተ እሱ ስለሚቀላት ነው 😎
Nov 03, 2023