pearalharb117.5
#other
ኧረ ሰዎች ኧረ መላ በሉኝ ...60 ኪሎ ነኝ ግን ሰውነቴ ላይ ምንም ስጋ የሚባል ነገር የለኝም ...ቀን በቀን አሪፍ አሪፍ ምግብ ስመገብ እንደውም ጭራሽ ይብስብኛል...Any opinions ?
Nov 02, 202310 engagements
ኧረ ሰዎች ኧረ መላ በሉኝ ...60 ኪሎ ነኝ ግን ሰውነቴ ላይ ምንም ስጋ የሚባል ነገር የለኝም ...ቀን በቀን አሪፍ አሪፍ ምግብ ስመገብ እንደውም ጭራሽ ይብስብኛል...Any opinions ?
Nov 02, 202340 kilo negn lemalet nw algebagnm snt amet neh koy
Nov 03, 202360 ኪሎንም ያጣን አለን brother 😭😭🥹
Nov 03, 2023Bro gn eko mnm 60 kilo almeslm 😢
Nov 03, 2023ብረት ጀምር
Nov 03, 2023