guys be social media ነው የተዋወቅነው በጣም ብዙ አውርተናል more than 1 yr ሁለታችንም በphoto ነው የምንተዋወቀው። እና እኔ ስለመገናኘተት ሳስብ confidence አጣለው። photo በጣም ነው የሚወጣልኝ ይመስለኛል በአካል እንደ photo ማምር ስለማይመስለኝ confidence አጣለው። ቀላል አይደለም ይህ confidence ማጣት ከባድ ስሜት ነው። እና ምን ላድርግ🙏
Nov 02, 2023Try video call Don't do too much tho show ur real side and see who stayed if they don't they're not worth it blo malef new easy peasy isn't it
Nov 02, 2023