ስላም በቄ ነኝ ወይም ቤኪ በመባል እታወቃለው የኔ ጥያቄ ከፍቅረኛዬ ጋር ማለትም ቤርሲ ሙሉ ስምዋን ለደህንነትዋ መናገር ባልችልም 2achnm ekuya nen እኔ26 eswa 24 ena demo eswa ገንዘብ ሁሌ አበድረኝ ትለኛለች keza balefo mother ታንከር አሰራ bla የሰጠቺኝን 46000 ወስዳ block አረገቺኝ ምን አስከፍቻት endehone አላውቅም ጠፋች ene ናፈቀቺኝ በጣም መንገድ lay ሳገኛት አላቀውም ያዙልኝ bla አስመታቺኝ በወያላ: ማዘር tanker ሳልገዛ አበደቺብኝ ይሀው እኔ እና mother በባሊ እየታጠብን ነው አማክሩኝ ለቤተሰብዋ አንክዋክቼ ቤት ልናገርባት ወይስ እንዴት ላድርግ? ቤርሲ ይሄን ካየሺው ብሩ ይቅር አንቺ ነይ የኔ ማር ገንዘብ ሀላፊ ነው ብዙ ብር ቢሆንም እንደሰጠውሽ አይነት
Nov 02, 2023የቋንጃ እከክ honachubn eko ere tewun selam yalew tyake enanbibibet😭
Nov 02, 2023