ሰላም እስቲ ሁለም ነገር ቢጨልምባችሁ አልሳካ ቢላችሁ ምን ታረጋላችሁ😢 በስራ ምክንያት ወደ 50ሺ ብር ኪሳራ ውስጥ ገባሁ እናቴ ደሞ በጣም ትታመማለች አሳከምኳት ምንም ሊሻላት አልቻለም አሁን እጄ ላይ ብር የለም ምን እንደማደርግ ራሱ ግራ ገብቶኛል ብሩን ሰርቼ እንደማገኘው አውቃለው ግን እስከዛ የሰው ብር ዕረፍት ነሳኝ😢 በጣም ይጨንቃል ለዚህ ምን መፍትሔ ይኖራል?
Nov 01, 2023አረ ሰማዕቷ አለች እኮ ወንድሜ ፀልይ ፈጣሪ ስንት ደጋግ መላዕክት ፃድቃንን ሰቶን የለ ጠይቅ አሁን መጥምቁ እንዴት ዝም ይላል ጠይቀኀው እመቤታችን አለች ወዲያው ትፈታልሀለች እግዚአብሔር አለ አይዞህ እየሰራህ ስለሆነ ነው
Nov 02, 2023