#education
ሰላም ቤተሰቦች የ chemical engineering graduate ለሆናቹ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ ከተመረቃቹ በኋላ ስራ እንዴት አገኛቹ? በተማራችሁበት ነው እየሠራቹ ያላችሁት ወይስ በሌላ?የት የት ቦታ መቀጠር እንችላለን?የስራ ማስታወቂያዎች ምን ላይ ነው የሚወጡት?? Pls share me ur thoughts and knowledge am stressed out already
Nov 01, 20234 engagements