SapphireHippo71-1880
#education
ከናቹራል ወደ ሶሻል መቀየር የሚፈልግ ተማሪ freshman በምን መልኩ ነው የሚማረው? (የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተሞክሮ ቢሆን ይመረጣል የምትመልሱልኝ) ስለቀና ትብብራችሁ በቅድሚያ አመሰግናለሁ!!
Nov 01, 20234 engagements
ከናቹራል ወደ ሶሻል መቀየር የሚፈልግ ተማሪ freshman በምን መልኩ ነው የሚማረው? (የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተሞክሮ ቢሆን ይመረጣል የምትመልሱልኝ) ስለቀና ትብብራችሁ በቅድሚያ አመሰግናለሁ!!
Nov 01, 2023AAU ke natural wede social lemekeyer yemichalew ke freshman ketlo second year lay nw. Freshman lay mnm lewt yeliwm ye natural course mewsed gdeta nw.
Nov 01, 2023