SapphireHippo71-1880
#religion
ሰላም ኦርቶዶክሳውያን ወንድሞች እኅቶች #urgent መምህር ግርማ የፈውስ አገልግሎት የሚሰጡበት የት ደብር(አካባቢ) እንደሆነ የምታቁ ቦታውን ብጠቁሙኝ 🙏
Nov 01, 20232 engagements
ሰላም ኦርቶዶክሳውያን ወንድሞች እኅቶች #urgent መምህር ግርማ የፈውስ አገልግሎት የሚሰጡበት የት ደብር(አካባቢ) እንደሆነ የምታቁ ቦታውን ብጠቁሙኝ 🙏
Nov 01, 2023Ahun lay akumewal sijemru be kesis haile melekot YouTube lay yilekekal
Nov 01, 2023He's in DC
Nov 02, 2023