#education
እባካቹ ካወቃቹት መልሱልኝ አትለፉኝ ምን መሰላቹ የግብርና መዳኒት የሚሸጡ ማለቴ እህል ላይ የሚረጩ መዳኒቶች ሰዎች ምን ተምረው ነው ምን dpartment ተምረው ነው በ ዲፕሎማ መማር ይቻላል ወይንስ በድግሪ በጣም መማር ስለምፈልግ ነው
Nov 01, 20230 engagements

Nov 01, 2023