#relationships
ሰላም። ኦርቶዶክሳዊያን በቀናነት እነድትመልሱኝ የምፈልገው ነገር አለ። በቅርቡ ለማግባት አስቢያለሁ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ። እና ተከታታይ ኦርቶዶክሳዊ የቅድመ ጋብቻ Course ለእጮኛሞች የሚሰጥበት ቤተ-ክርስቲያን ወይም ቦታ ካወቃችሁ እንድትነግሩኝ ነወ። ስለቀና ትብብራቹ እመቤታችን ትስጥልኝ።
Oct 31, 202312 engagements
ሰላም። ኦርቶዶክሳዊያን በቀናነት እነድትመልሱኝ የምፈልገው ነገር አለ። በቅርቡ ለማግባት አስቢያለሁ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ። እና ተከታታይ ኦርቶዶክሳዊ የቅድመ ጋብቻ Course ለእጮኛሞች የሚሰጥበት ቤተ-ክርስቲያን ወይም ቦታ ካወቃችሁ እንድትነግሩኝ ነወ። ስለቀና ትብብራቹ እመቤታችን ትስጥልኝ።
Oct 31, 2023ይህንን መጽሐፍ አንብብ
Nov 01, 2023ይህን ጉባኤ ተካፈል
Nov 01, 2023እመቤታችን ትስጥልኝ። ተከታታይ ነው ወይስ ለ1 ቀን ብቻ?
Nov 01, 2023Try "ye wetatoch hiwot ke gabcha befit" by diacon henok haile
Nov 01, 2023እግዚአብሔር ይስጥልኝ። በአካል የሚሰጥ ትምህርት ነበር የፈለኩት ተግባራዊ የሆነ።
Nov 01, 2023Debre bereket kidus Gabriel Betekrstian around karakore
Nov 01, 2023እሺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ስለ ትምህርቱ detail የምታቀው/የምታውቂው ነገር አለ?
Nov 01, 2023Memher tesfaye abera ስለዚህ ጉዳይ ያስተምራል location:- https://maps.app.goo.gl/hqniBox7NWd3F.. Video location:- https://youtu.be/usrJBmkptiw?si=yNOV1e1aR5mdAfBy
Nov 01, 2023እሺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
Nov 01, 2023