ሰላም ቤተሰብ!! ምን መሰላቹ በ2015 entrance ተፈትኜ ነበር ከምላቹ በላይ እንደማልፍ እርግጠኛ ነበርኩኝ ግን በጭራሽ ያልጠበኩት ነው የሆነው 😔 remedial natural 210 ነው አሉኝ እኔ ደሞ ሴት ነኝ 209 ነው ያመጣሁት ነጥቡም አያስገባኝም !!! እሺ ምን ላድርግ በጣም ግራ ገባኝ የጠበኩት ሳይሆን ያልጠበኩት ሆነ በጣም ጨንቆኛል እናም ቤተሰቦቼ እባካቹህ ሃሳብ ስጡኝ እስኪ እንደ እኔ የሆናቹ ተማሪዎችስ ምን አሰባቹ ? ኮሌጅ ገብቼ ፋርማሲ ልማር ወይንስ ሙያ ልማር !? አመሰግናለሁ ለመልካምነታቹ !!!!
Oct 31, 2023Agibi
Oct 31, 2023