እኔ ብቻ ነኝ ግን የ ኢትዮጵያ ሕዝብ ሚያስደንቀኝ አንዱ በጣም ኑሮ ላዩ ላይ ወቶበታል በቃ በጣም ምርር ብሎታል አንዳንዱ የ 70k ስልክ ይዞ በቀን ስንትና ስንት ብር ያጠፋል እንዴት ነው ግን ይሄ ሁሉ ጋፕ የተፈጠረው?
Oct 30, 2023That is ma question too ymr yhen yahl gap endet linoren chala elalew ba ergt ya laygnaw class sewoch abzagnaw nitsue mibal resorce ylachewm gn baqa hule nw migermagn 2 taqarani yhonu society ko nw yalew
Oct 31, 2023