#other
ሰላም እንዴት ናችሁ? በሲቪል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪዬን ዘንድሮ ነው የተመረኩት እና graduate engineer license ከ አ.አ ለማውጣት ፈልጌ ነበር እና የት እንደሆነ እና ምን ምን እንደሚያስፈልግ ብትነግሩኝ? የአ.አ መታወቂያ መያዝስ ግዴታ ነው?
Oct 30, 20230 engagements

Oct 30, 2023