Suva97
#education
ሰላም ሰዎች መንግስት ገንዘብ ያትማል እንደምናቀው እና ወደገበያ ይበትነዋል ግን እኮ ሰዎች ወረቀት ነው ከጥጥ የተሰራ ታዲያ የኛ ያሁሉ ልፋት ለዚ ወረቀት ነው ለምንድ ነው real value ባለው ነገር እናም ዘለአለም አሪፍ value yalew Example megebeyayachin werq bihon werq werq nw ayelewetim wereqetu gen mngest befelegebet Giza kutr eyesete yeqeyayerewal lmn endi hone gra gbtogn new
Oct 30, 202311 engagements