#business
ሰላም እንዴት ናችሁ ፣ ወደ ሞተር ለመቀላቅል ሃሳቡ ነበረኝ እና የተወሰነ ጥያቄዎችንን እንድታብራሩልኝ ነበር 1ኛው በሌላ ክልል ታርጋ አዲስ አበባ ውስጥ ማሽከርከር ይፈቀዳል ወይ ከተማው ውስጥ ሚንቀሳቀሱትስ ምን ያህል ሪስክ ወስደው ነው ቅጣቱስ ምንድነው፣ ሁለተኛው ደሞ የሌላ ክልል ታርጋ ያለውን ያገለገለ ሞተር ከሰው ገዝቼ ወደ ድርጅት አዙሬው የ አአ ታርጋ ለማውጣት የቻላል ወይ ምንድን ሚያስፈልገው፣ አስቀድሜ አመሰግናለውl ,lemabrarat mibeza kehonem me demts negerugn
Oct 29, 20231 engagements