ለምንድነው ግን የሚለፉ ሰዎች የልፋታቸውን ዋጋ የማያገኙት እውነት ተኝተው ምንም ሳይደክሙ የተሳካ ኑሮ የሚኖሩ ቤት ይቁጠራቸው...እውነት ዛሬ በጣም ነው የከፋኝ 2year university ተማሪ ነኝ የማጠናው ቀን እና ማታ ነው የምፈልገውን department ለመግባት ግን አልሆነም ከኔ ይልቅ አንድም ቀን ለትምህታቸው ግድ የማይሰጣቸው ሰዎች በየ ጊዜው ኦቨር የሚወጡ እዳሻቸው ለሚዘሉ እኔ የምፈልገው Department ገቡ ውጤት ስለሌለህ ነው እንዳትሉኝ ከነሱ የበለጠ አለኝ ለምን እንዲ ተደረገ ብዬ ስጠይቅ በቃ የመቀበል አቅሙ ይሄን ያክል ነው ከዚህ በላይ አንችልም አሉኝ የደረሰኝ ደግሞ የማልፈልገውን ነው አንዱን አመት እንደምንም ጨረስኩ ማለት ቤተሰብ አልሰማ ተማር ብሉኝ ዘንድሮ ግን የሆነ ሰበብ ፈጥሬ ለመቅረት አስቤያለሁ የምር ምን ላድርግ የሚረዳኝ ቤተሰብ አጣሁ
Oct 28, 2023Eyewlh የኔ ወንድም በርግጥ ኑሮ ለሁሉም ሰው fair አይደለም ነገር ግን መጥፎ ነገር አታስብ ምንጊዜም ቢሆን እችላለሁ በል ደግሞ ለምን የምፈልገው ደፓርትመንት አልገባሁም ብለህ አትቸነቅ ምክንያቱም እሱ ደፓርትመንት ብትገባ ኖሮ መጥፎ ነገር ligetmeh ይችላል ምናልባትም እግዚአብሔር ከመጥፎ ነገር eyetebekeh ይሆናል ሁሉም ለበጎ ነው ወንድሜ እኔ ብዙ slasalafku በዚ ሁኔታ yelfaten ለምን አላገኝም ብዬ አስብ ነበር ነገር ግን ሁሉንም ነገር ጊዜ ይፈታል ለዛም ነው ለበጎ ነው ብለህ አስብ የምለው ታያለህ ደሞ yelfathen ታገኛለህ begebahbet ደፓርትመንት ወይም ሌላ ነገር fetreh ውጤታማ ነው የምትሆነው ምን አለች በለኝ ጊዜ ነው yemifetaw enji እግዚአብሔር ማንንም ጥሎ aytlm በርታ ወንድሜ
Oct 29, 2023