Antnh139
#other
ሰላም ቤተሰቦች የካርዱን ቆጣሪ ነበር ምንጠቀመው እና ዛሬ system የለም ተብለን አልተሞላም ነበር እና ብድር መበደር ይቻላል ሲሉ ሰምቼ ነው ካርዱን ካስገባን በዋላ እናም እንዴት መበደር እንደሚቻል እና ወለድ እንዳለውም ንገሩኝ plsss
0 engagements