#education
ትዝ ይላቹ ከሆነ 2012 ላይ የ university መግቢያ 700 የነበረውን ወደ ከ400 ነበር የተያዘልን እናም ያኔ ከ 400 አልፌ ነበር university ገብቼ በ covid 19 ምክንያት ወደቤት ተመለስን ከዛ በግል ጉዳይ ወደ ትምህርቴ ተመልሼ አላውቅም አሁን ግን መማር እፈልጋለሁ ግን ደግሞ የትምህርት ስርአቱ እንዳለ ተቀይራል Remedial ነው የምገባው ወይስ ቀጥታ degree መማር እችላለሁ?
Oct 28, 20235 engagements