#personal
Personal ሰዎች እባካችሁ ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ በጎንደር በኩል ነበር የገባውት ኤርትራዊ ነኝ እና ጎንደር ሳልመዘገብ ነው አአ የመጣሁት ታዲያ አሁን ኢምባሲ ሌሴፓሴ አልሰጥም ብለውኛል ወንድሜ ከ አውሮፓ ቪዛ ሊልክልኝ ነው ተቸገርኩ እዚ ማውቀው ሰዉ የለም ምን ላድርግ ኢምባሲ የምታዉቁት ሰው ካለ አገናኙኝ እባካችሁ አመሰግናለሁ 🥺😭🥺😭🥺
Oct 28, 202317 engagements