Gp12557
#business
ቀይ መስቀል እንደ ባንክ ድርሻ ምናምን ይሸጣል እንዴ ማለት invest አርጋችሁ እናንተ የምትጠቀሙበት ነገር አለ
Oct 27, 20234 engagements
ቀይ መስቀል እንደ ባንክ ድርሻ ምናምን ይሸጣል እንዴ ማለት invest አርጋችሁ እናንተ የምትጠቀሙበት ነገር አለ
Oct 27, 2023የምን ኢንቨስት ? የምን ድርሻ? ተርአዶ ድርጅት ደግሞ ሼር ምናምን ጥቅም ብሎ ነገር አለው እንዴ?? እስኪ እኔ አልገባኝም ጥያቄህ ወይንም ... ብቻ አብራራው እስኪ ምናልባት ማናቀው ደም ሽያጭ ተጀምሮም ከሆነ አሳውቀን እስኪ
Oct 28, 2023Ere lash😂😂
Oct 28, 2023ደም ከለገስክ እና የሆነጊዜ ላይ ደሞ አንተ ቢያስፈልግህ አባል ስለሆንክ በቀላሉ ደም ታገኛለህ ማለት ነዉ
Oct 28, 2023የምን ድርሻ ? ደም ፈልገህ ነው red cross is NGO Dedeb
Oct 28, 2023