ሰላም ለፕሮቴስታንት ጥያቄ አለኝ ወንዱን ፓስተር ካላቹ ሴቷን ምንድን ነው ምትሏት
ፓስተረች ነው ምንላት ለምን ፈልገኅው ነው
ፓስተሪት ነው የምንላት
ፓስቲ 💀
ፖስቲች
ፓስትረስ
ፖስተር😁
Pasteurized
ፓስቲቲ