ሰላም ቤተሰብ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ይህን መልስ የምትመልሱልኝ ግን በአሉባልታ የሰማቹ ሳይሆን ትክክለኛው ነገር የተፈጸመበት ሰው ከሆናቹ ወይም አጠገባቹ ካለ ሰው ላይ ከተከሰተ ነው። ጥያቄው ምንድነው ከዚ በፊት DV የሞላ ዘንድሮን አያካትትም እስኮላርሺፕ አፕላይ አድርጎ ቢደርሰው ይሰረዝበታል??? ወይስ በተመሳሳይ አመት ሁለቱንም ከሞላ ነው እስኮላሩ ደርሶት የሚሰረዘው??? =አመሰግናለው🙏
Oct 27, 2023Dv ke scholarship gar mnm ayagnagnwm ensu yemiayut Lela immigration enji ye Dv aydelem
Oct 27, 2023