ሰላም ፍቅረኛ ነበረቺኝ በጣም ምወዳት ለስርግ ቀን መቁረጥ ስንደርስ ብተለያየ ምክንያት ተለያየን ። እና ኣሁን እሱ ኣልፎ ምናምን ግን በጣም ምቸኝነት ኣጠቃኝ በዛ ላይ ሰሜን ኣሜርካ ነው ምኖረው። ምንም ሴት ቀርቤ ኣላቅም እስከ ኣሁን ድንግል ነኝ።ካንዳ ነው ምኖረው፡ እና በጣም ብቸኝነት ኣጠቃኝ። ለብቸኝነት ብምን ላስወግደው እችላለሁ።
Oct 27, 2023ከሰው ለመግባባት ሞክር ሐበሾች የሚበዙበት ሬስቶራንት ሒድ ተግባባቸው አማርኛ አውራቸው በሰው ሐገር ሐበሻ አይጨክንም ቤተክርስቲያንም ሒድ ጸልይ የሰው ፍቅር ስጠኝ ትልቅ ጸሎት ነው ጸሎት አታቋርጥ ማታ ስተኛ ጠዋት ስትነሳ ጸልይ🙏
Oct 27, 2023