#health
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናቹ ከምነግራቹ በላይ በራስ ምታት እየተሰቃየሁኝ ነው አይኔን መክፈት ብርሃን ማየት አልቻልኩም በግማሽ ነው የሚያመኝ በዛ ላይ ከባድ ውጋት ነገር ነው የሚሰማኝ ምንድነው የሆንኩት ??? 2ወር ሆኖአል ከጀመረኝ እባካችሁ ቤተሰቦቼ ተባበሩኝ አመሰግናለሁ ለመልሳቹ‼
Oct 26, 20235 engagements
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናቹ ከምነግራቹ በላይ በራስ ምታት እየተሰቃየሁኝ ነው አይኔን መክፈት ብርሃን ማየት አልቻልኩም በግማሽ ነው የሚያመኝ በዛ ላይ ከባድ ውጋት ነገር ነው የሚሰማኝ ምንድነው የሆንኩት ??? 2ወር ሆኖአል ከጀመረኝ እባካችሁ ቤተሰቦቼ ተባበሩኝ አመሰግናለሁ ለመልሳቹ‼
Oct 26, 2023Migrane nw go to clinic
Oct 27, 2023migraine ymeslal ena eski sle migraine search adrg ena sle መንስኤው ena treatment eyewu
Oct 27, 2023Migrane new
Oct 27, 2023Miyazorishim mnamn kehone ke rasmitatu betechemari saynesm lihon yichilal be eye glass yistekakelal ena lela demo birdm lihon silemichil sititegni sharp argi(adrg) sost demo dem manes lihon yichilal fesash mewsed ena tayew or tayiw tolo
Oct 27, 2023አዎ ብርድማ አለብኝ ግን ባልተለመደ ሁኔታ እንዲህ ሲያመኝ ግራ ስለገባኝ ነው አመሰግናለሁ
Oct 27, 2023