ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ👩🦰 , ምን መሠላችሁ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ Remedial አያስተምርም ሲባል ሰምቻለሁ እና Remedial class ሌላ የመንግስት ዩንቨርስቲ ተምሬ ቀጣይ አመት አ.አ ዩንቨርስቲ ራስ ገዝ ሊሆን ስለሚችል ተፈትኜ የመግባት እድል ያለኝ ይመስላችሇል ወይስ እዛው Remedial የተማርኩበት ጋር ቀጥይ ይሉኛል? 😊ለሀሳባችሁ ከወዲሁ አመሠግናለሁ
Oct 26, 2023Endene ehete aymeslegnm AA ras gez sayhonim befit remedial aykebelim ras gez cehone degmo cherash aymokerim directly Ce 12 yalefutin asfetino nwe gin ezawe yetemarishibet beketiye yeshalal coz ezi cehonish ye gil birru cef lil yichilal
Oct 26, 2023