ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ እስኪ እዚች ነገር ላይ ሀሳባችሁን 🙏🙏 ዘንድሮ ማትሪክ ያለፈው ተማሪ ብዛት ወደ 27,200 ነው በፐርሰንት ደሞ 3.2% ሪሜዲያል ይገባል እየተባለ ያለው 164,000 ተማሪ ነው ይህ ማለት ከ31% በላይ ያመጡት ነው ይሄን ሁሉ ተማሪ በሪሜዲያል ከማስገባት ወጤት የተወሰነ ያህል ዝቅ ማድረግ ችግሩ ምንድን ነው?? ለምሳሌ ከ45% በላይ ያመጡ ተማሪዎች ብዛት 41,500 or 4.9% ነው ለምን natural 315 ለ social 265 ቢሆን አይሻልም??? ሚኒስትሪ አኛ ስንወስድ +45%ነበር
Oct 25, 2023ከግማሽ በታች ያመጣ በዬተኛዉም ዓለም ዩንቨርስቲ አይገባም:: @Remedial3
Oct 25, 2023