I have a bf ke 2 amet belay hononal but he has a bad hygiene . He dosen't use doderant or roller what shall i do like how can it be fixed ?
Oct 25, 2023የተሳሳተ ቦታ እኮ ነው የመጣሽው የኔ እህት ይሄ እኮ አደባባይ ነው ገመናሽን ደግሞ በጓዳሽ ነው መጨረስ።.....ንገሪው፣ ምከሪው የአንቺ ከአጠገቡ መኖር ታድያ ምኑ ጋር ነው ጥቅሙ እንዳንቺ ማነው ክፍተቱን ሚሞላለት፣ ከስህተቱ ሚያርመው፣ መጋለጡን የሚሸፍንለት ከፈጣሪ በታች ብልህ ሆነሽ የመፈጠርሽን ምክንያት አትርሺ። 😉
Oct 25, 2023