SteadyWolf40118
#education
ሰላም AAE 🙌 ዘንድሮ 12 ነበርኩ በናቹራል እና አልፌያለሁ አሁን AAU በextension የማታ ለመማር ነበር ያሰብኩት እና ወደ ሶሻል ማስቀየር እችላለሁ? እባካችሁ ምታቁ መልሱልኝ 🙏
Oct 25, 20231 engagements
ሰላም AAE 🙌 ዘንድሮ 12 ነበርኩ በናቹራል እና አልፌያለሁ አሁን AAU በextension የማታ ለመማር ነበር ያሰብኩት እና ወደ ሶሻል ማስቀየር እችላለሁ? እባካችሁ ምታቁ መልሱልኝ 🙏
Oct 25, 2023Yes you can
Oct 25, 2023