ሰላም ሰዎች የሰራዊት ቀን የሚከበረው ዛሬ ነው መንገድ ወደ ስቴዲየም መሄድ ፈልጌ ነበር እና መንገድ ይዘጋል ተብዬ ነው please tebaberugen
Oct 25, 2023ምን እንተባበርህ ??? ሊፍት እንስጥህ ወይስ እናስከፍትልህ??
Oct 25, 2023ሰላም ሰዎች የሰራዊት ቀን የሚከበረው ዛሬ ነው መንገድ ወደ ስቴዲየም መሄድ ፈልጌ ነበር እና መንገድ ይዘጋል ተብዬ ነው please tebaberugen
Oct 25, 2023ምን እንተባበርህ ??? ሊፍት እንስጥህ ወይስ እናስከፍትልህ??
Oct 25, 2023ሚከበረው ነገ ነው ግን መንገድ ከዛሬ 8 ሰዓት ጀምሮ ዝግ ነው
Oct 25, 2023[ Album ] #እንድታውቁት ለ116ኛው የሰራዊት ቀን ከረቡዕ ለሊት 8 ሰዓት ጀምሮ መንገዶች ይዘጋሉ። 116ኛው የሰራዊት ቀን በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ይከበራል፡፡ በዚህም መርሃግብሩ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አሳውቋል። በዚህ መሰረት፦ - ከቅዱስ ኡራኤል አደባባይ ወደ መስቀል አደባባይ ለሚጓዙ ተሽከርካሪዎች ኡራኤል አደባባይ ላይ ፣ - ከቦሌ ጌቱ ኮሜርሻል አቅጣጫ ወደ መስቀል አደባባይ ኦሎምፒያ አደባባይ ላይ በታች እና በላይ እንዲሁም ግራና ቀኝ ፣ - ከመስቀል ፍላወር ወደ ኦሎምፒያ ጋዜቦ አደባባይ ላይ - ከአጎና ሲኒማ ወደ መስቀል አደባባይ ለከባድ ተሽከርካሪ አጎና ሲኒማ እንዲሁም ለቀላል ተሽከርካሪ የቀድሞው አራተኛ ክፍለጦር (ጥላሁን አደባባይ ላይ ዝግ ) ፣ - ከለገሀር መብራት ወደ መስቀል አደባባይ ለሚጓዙ ለገሀር መብራት ላይ፣ - ከቴሌ ማቋረጫ ወደ ስታድዮም ለሚጓዙ ቴሌ ማቋረጫ ላይ፣ - ከራስ ሆቴል ወደ ስታድዮም ራስ ሆቴል ላይ ፣ - ከሃያሁለት አደባባይ ወደ ኡራኤል የታችኛው መንገድ ሙሉ ለሙሉ - መስቀል አደባባይ፣ ሜክሲኮ አደባባይ፣ አፍሪካ ህብረት ትራፊክ መብራት ፣ልደታ ፀበል እና የመከላከያ ግቢ ድረስ በመምጫና በመመለሻ ወቅት ፣ - ከሀራምቤ መብራት ወደ መስቀል አደባባይ ሃራምቤ መብራት ላይ ፣ - ከብሔራዊ ቤተ መንግስት ወደ መስቀል አደባባይ ብሔራዊ ቤተ መንግስት አጠገብ፣ - ከካዛንቺስ ሼል ወደ ባንቢስ የሚወስደው መንገድ ከዛንቺስ ሼል አጠገብ - ከጁፒተር ሆቴል ወደ ECA የሚወስደው መንገድ ECA ጫፍ ላይ ለጥቅምት 15 ቀን 2016 ዓ.ም አጥቢያ ረቡዕ ከለሊቱ 8 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ ድረስ መንገዶቹ ለጊዜው ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ፡፡ ፕሮግራሙ በሚከበርበት ዙሪያ እና በአካባቢው በግራና በቀኝ ለረጅምም ሆነ ለአጭር ጊዜ ተሽከርካሪ አቁሞ መሄድ ፍፁም የተከለከለ መሆኑን ግብረኃይሉ አሳውቋል። @tikvahethiopia
Oct 25, 2023kft new...nege new mizegaw
Oct 25, 2023