Mntwab70
#education
ሰላም እንዴት ናችሁ እ የኔ ጥያቄ 12 ተፈትኜ ነበር እና ውጤት አልመጣልኝም ለremedial ግን ይሆናል እና remedial ከተማርኩ በሇላ fresh man በደንብ ከሰራሁ የምፈልገው field የመግባት እድል አለኝ? Dentist ነበር መማር የምፈልገው የምችል ይመስላችሇል? እና ደሞ remedial የመንግስት ዩንቨርስቲ ተምረን ከዛ ወደሌላ የመንግስት (አ.አ ..ምናምን) የመቀየር መብት ሊኖረን ይችላል ? ስለትብብራችሁ ከልብ አመሠግናለሁ👩🦰
Oct 24, 202319 engagements