Jesus Christ 🙌
Oct 24, 2023Jesus Christ 🙌
Oct 24, 2023ድንግል ማሪያም እናቴ🥰🥹
Oct 24, 2023Son of God Jesus, Son of St.Marry Jesus, God him self Jesus Christ.
Oct 24, 2023Wedefit egziabher yazegajelgnen alemaweke yeteshale neger bihons beye hule asbalew😊
Oct 24, 2023ተስፋ ላለመቁረጥ መሞከር እመነኝም አትመነኝም ትክክለኛው መንገድ ነው።አንተ የጠየከውን ጥያቄ የጠየኩበት ሰአት ነበር ራሴንም ለምንድን ነው ተስፋ የማልቆርጠው ተስፋን ለመያዝ ምን ምክንያቶች አሉ ብዬ አሰብኩ። እውነት ምን ምክንያቶች አሉኝ ህይወትን ምን ያህል አየኋት ምን ያህልስ ከእኔ መመልከቻ እንዱ መነፅር ወጥቼ በብዙ ሚሊየን በሚቆጠሩ መነፅሮች ልመለከት ሞከርኩ ? እንደገናስ ለምታልፈው አለማችን(as science and religion proved it) እንድትቀና የጣሩት ሰዎች ምንን ተመለከቱባት? ዛሬስ እኔ እዚህ ስለመቆሜ ፈቅደውም ይሁን ሳይፈቅዱ፣ወደውም ይሁን ሳይወዱ የሞቱ ሰማዕታት ጀግኖችም ይሁን ወታደሮች ምንን አስበው ነበር በነበሩበት ምድራዊ ሲዖል ውስጥ በነበሩ ጊዜ ምንን ተስፋ አደረጉ ? ዛሬስ እኔ ባለሁበት ላይ ስለመቆሜ የእነሱ መሰዋት ዋጋ እንዳለው አስተውላለሁ ወይ? ወደዚህ አለም የጠሩኝ ወላጆቼ በአጋጣሚም አደረጉት ፈልገው ነገር ግን መምጣቴን የሚያስቆሙበት የ9 ወር እድል እያላቸው ስለምን ፈለጉኝ? ማንነቴን በማንነታቸው አንፀው አብሬያቸው እንድሆን ለምን ፈለጉ? እምነቴንስ መመልከቴን ጠየቅሁ ? እውነት የትኛው የእምነት ቃል ተስፋ ማጣትን ፈቀደ? የሰው ሰብአዊ ማንነትስ ከእንስሳት የተለየችው ምን እንደሚያደርጉ አስበው ከማይ ተገብሩ ደመነፍሳዊ ፍጡራን የተነጠለችው ክፉውንም ደጉንም መርምራ የተሻላትን መወሰኗን አሁን ከላይ ባልኩትና በሌሎችም ነገሮች መርምራ እና ፈትና በነፃ ፍቃዷ መመለሷ አይደለም ? እና ለምን ተስፋ እቆርጣለሁ ? አሁንስ ቢሆን ያለፉ ያሉ የሚመጡትም ይህን መንገድ ሊፍቁት ይችላሉ ? ታዲያ ለምን ተስፋ ልቁረጥ? እነዚህን ሁሉ ሁነቶች በታሪክ ከትበው በመመርመር እና በመጠየቅ መንገድ ወጣቱን ያነሳሱ የሀገሬ እና የግሪክ ሲቀጥልም የእምነቶች ታላላቅ ፈላስፋዎች የተናገሩትን ሳላይ በላዬ ላይ የራሴን በር ቀርቅሬ ሳልመለከት ሚዛናዊ ባልሆነ መንገድ በተስፋዬ ላይ ለመፍረድ የተዘጋጀሁት እኔ ማን ነኝ ? ተስፋንማ ግራ ቀኝ ሳላይ እላይ ታች ሳልል አልፈርድባትም/በትም። አጣሁት ብዬ ያሰብኩትን ጉለት ተስፋዬም እንድታጣው አላደርግም። ተስፋ አልቆርጥም።?።
Oct 24, 2023ምቀኞቸ😁
Oct 24, 2023My mom
Oct 24, 2023Fear of the afterlife
Oct 24, 2023ምንም፣ just መሄድ
Oct 24, 2023No where to go before I'm rich and get my family specially my mom live like a star.
Oct 24, 2023ኢ❤የ❤ሱ❤ስ
Oct 24, 2023Allah
Oct 24, 2023Jesus' ❤️🙏
Oct 24, 2023I think my families, gn tesfa alemekureten ergtegna aydelehum 😔
Oct 24, 2023being mad and eager to hit what makes me gave up!
Oct 25, 2023Emebeatea🥰🥰🥰 mnalbat yekeala haymanot teketay ltihon tchilaleh wendmea gin tesfa stkort fetarihn asb mknyatum esu bante tesfa eskalkorete dres lemn ante tesfa tkortaleh gena bzu emtheadew menged ale yemetahewn emiyasnk beka huleam tesfa yinirh befetari besew gin fetsmo tesfa atadrg sew ende shekla tesebari newna wede fetarih kirb yeyetgnawm emnet teketay bthonm fetarihn betselot teyk wendmea🙌🙌🥰🥰
Oct 25, 2023Lehulu mkniyat alew be strong💪🏼
Oct 25, 2023ብንሄድ ይሻላል
Oct 24, 2023