guys ምን መሰላቹ ትንሽ ሲጨንቀኝ ምንም ምግብ አይበላልኝም። ትንሽ እኮ ነው🙄 ሰው ሆኖ ደግሞ የማይጨንቀው የለም። እና በጣም በዛ እንዴ ምንም እኮ ነው ማይበላላኝ ምን ላድርግ🙏 አትጨነቂ እንዳትሉኝ am ethiopiyawi ሌላ መፍትሄ🙏🙏
Oct 24, 2023ይህንን አጋጣሚ ተጠቅመሽ የኑሮ ውድነቱን መገዳደር ትችያለሽ እቱ 😅... ካልራበሽ አትጨነቂ ሲርብሽ ብይ ምክንያቱም በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ በዝች ሰአት ይህንን ስታነቢ ከ12 ሰአታት በፊት የቀመሰ ሞልቷል ስለዚህ ዋናው አእምሮሽ መልካም ነገር አይራበው እንጂ ምግቡ አያሳስብም ... ይልቅ ሲጨንቀኝ ያልሽውን ነገር መላ በይው ከምግቡ ይልቅ እሱ ነው ሚያሳስበው በዚህ ግዜ አብሶ
Oct 24, 2023