AshHeron88143
#education
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ አንድ ጊዜ ተባበሩኝ 12 ክፍል ነኝ እና እስከ ስምንተኛ ክፍል ጎበዝ ነበርኩ ሚኒስትሪ 90 ምናምን ነበር ያመጣሁት ከዘጠኝ ጀምሮ ስልክ ያስኩ እስከ 11 ምንም አልተማርኩም ማለት ይቻላል ። የግድ 12 መስራት አለብኝ ቤተሰብ ይጠብቃል ሌላም ምክንያት አለ ። ማጥናት ደሞ አልቻልኩም ። አጠናለሁ እላለሁ ግን ይኸው እስከሁን ከ 9 ጀምሮ ያለውን ምንም አላቅም ለሌት አላርም ሞላለሁ አልነሳም እና እንዴት ላጥና እንዴትስ የ 12 እና 9-11 ያሉትን አስማምቼ ማጥናት እችላለሁ ከአሁኑ ካላጠናው ቡሀላ እንደማይሆን አውቃለሁ እና ተባበረኝ ከዚህ በፊት ተፈትናችሁ ያለፋችሁ ሰዎች
Oct 24, 20233 engagements