Z_Fox99
#health
አደራ አትለፉኝ የህፃናት ሃኪም ካላችሁ ወይም በልምድ የምታውቁ አሳዳጊዎች ተባበሩኝ እባካችሁ ልጄ ከተወለደች ገና 2 ወሯ ነው እና ሳናውቅ ለካ ለረዥም ጊዜ በአንዱ የጭንቅላቷ ክፍል ብቻ እንድተኛ አድርገናት ኑሮ ጭንቅላቷ ወደ አንድ ጎን ሞላላ ሆኖብናል ስለዚህ መሰተካከል ይችል ይሆን? ከተስተካከለስ እንዴት ብናደርገው ሊስተካከል ይችላል? አመሠግናለሁ🙏!
Oct 24, 20232 engagements