I broke up with my bf recently sometimes I miss him and felt like to talk with him again but I know i don't have right to talk after breakup and I'm not ready to open up to anyone after broke up. I'm all alone bcoz I doesn't want to be with anyone anymore even frnds what should I do to forget?
Oct 23, 2023እስኪ ቻለው... ቻል አርገው.. ምናምን የሚሉ ዘፈኖችን ስሚበት እስኪ ምናልባት ካፅናኑሽ... ኤኒ ሁ ቀልዱስ ቀልድ ነው ግን በተቻለ አቅም ራስሽን ቢዚ ማድረግ እንዲሁም በእምነትሽ ፀሎት ማድረግ አካል ብቃት እንቅስቃሴ ማዘውተር የቻሪቲ ስራዎችን እና የሀይኪንግ ግሩፖችን እየተቀላቀልሽ ለራስሽ ግዜ በመስጠት አድቫንቴጅ ለመያዝ ከሚሞክሩ ግለሰቦች ራስሽን እየቆጠብሽ ህይወት እስካለች ድረስ እያዋዙ መቀጠል ነው ::
Oct 24, 2023