Math70
#business
ሰላም ቤተሰቦች🙏 microfinance ወይም ብድር እና ቁጠባ ተቋም ለመመስረት የሚያስፈልገው ነገር ምን ምን እንደሆነ የምታውቁ እና ብሔራዊ ባንክ ያወጣው መተዳደሪያ ደንብ ካላችሁ እባካችሁ ተባበሩኝ🙏 ስለ ትብብራችሁ ከወዲሁ አመሰግናለሁ!!!
Oct 22, 20233 engagements
ሰላም ቤተሰቦች🙏 microfinance ወይም ብድር እና ቁጠባ ተቋም ለመመስረት የሚያስፈልገው ነገር ምን ምን እንደሆነ የምታውቁ እና ብሔራዊ ባንክ ያወጣው መተዳደሪያ ደንብ ካላችሁ እባካችሁ ተባበሩኝ🙏 ስለ ትብብራችሁ ከወዲሁ አመሰግናለሁ!!!
Oct 22, 20231.ብሔራዊ ባንክ ኢትዮጵያ ፍቃድ ማዉጣት ( 6 ወር እስከ 1 አመት ) 2.ካፒታል ከፍ ማድረግ 3.ሰራተኞች መቅጠር እና የንግድ እቅድ ማዘጋጀት 4. ብድሮችዎን የምትቆጣጠርበት እና ክፍያዎችን የሚሰበስቡበት ሥርዓት መዘርጋት። (system developed ማድረግ) 5.ለደንበኞች ብድር መስጠት 6.ከባንክ ጋር አብሮ መስራት አለብክ tiktok lay bay famous tiktoker ድርጅትህን አስተዋወቅ ወደ ስራዉ የምትገባ ከሆነ ብዙ ብር ለማስታወቂያ ማዉጣት አለብክ የድርጅቱ ስም ከሶስት ፊደል እንዳይበለጥ በሰዉ ጭንቅላት እንዲያዝ። እዉነቴን ነዉ የምልክ ምን አትከስርም በጣም አትራፊ ስራ ነዉ 👍
Oct 23, 2023