Guys ... ጓደኛዬ እና እኔ Grill friends ነበረን አሁን እሱ ከእሳ ጋር ተጣልቷል አዝማሚያው ሁሉ አልዋጥልህ ብሎኛል በፊት የማውቀው ጓደኛዬ ባህሪው ተለውጧል ፤ስልኩን እንዳይበት አይፈቅድልኝም ሰሞን ይባስ ብሎ በቀን ሳንገናኝ ከዋልን በሌላ ቀን ስንገናኝ ያለቅሳል .... ብዙ ብዙ እንግዳ ባህሪዎች እያዬሁበት ነው ...ስልክ ደውሎ ድንገት ሳላነሳለት ከቀረሁ ይሳደባል ልሸሸው አስብና አልቻልኩም ... ምን ይሻለኝ
Oct 22, 2023ወንድ ነህ ወይስ ሴት ጥያቄህ ግልፅ አይደለም
Oct 22, 2023